Get Mystery Box with random crypto!

#ድንግል_ሆይ_ከሚያስብ_ሁሉን_ከማይዘነጋ_ከልጅሽ_ዘንድ_አሳስቢ           ◦◦◦ #ድንግል_ሆይ | ✞ግቢ ጉባኤ✟

#ድንግል_ሆይ_ከሚያስብ_ሁሉን_ከማይዘነጋ_ከልጅሽ_ዘንድ_አሳስቢ
          ◦◦◦
#ድንግል_ሆይ በቤተልሔም ካንቺ የተወለደውን መወለድ በጨርቅ የተጠቀለለውንም አድግና ላህም በብርድ ወራት እስትንፋስን ያሟሟቁትንም #አሳስቢ
          ◦◦◦
#ድንግል_ሆይ ርጉም በሆነ በሄሮድስ ዘመን ከርሱ ጋራ ከሀገር ወደ ሀገር ስትሸሺ ካንቺ ጋራ መሰደዱን #አሳስቢ
          ◦◦◦
#ድንግል_ሆይ ከዐይኖችሽ የፈሰሰውንና በተወደደ ልጅሽ ፊት የወረደውን መሪር ዕንባ #አሳስቢ
          ◦◦◦
#ድንግል_ሆይ ረኃቡንና ጥሙን ችግሩንና ኃዘኑን ከእርሱ ጋራ የደረሰብሽንም ጭንቅ ሁሉ #አሳስቢ
          ◦◦◦
ጥፋትን ያይደለ ይቅርታን አሳስቢ
መዓትን ያይደለ ምሕረትን አሳስቢ
ለጻድቃን ያይደለ ለኃጥአን አሳስቢ
ለንጹሐን ያይደለ ለተዳደፉት አሳስቢ
          ◦◦◦
   #ሠዓሊ_ቀሲስ_አማረ_ክብረት እና እኔ #ሠዓሊ_ዲን_ጌታባለው_አማረ ልጃቸው በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማን ከቀኖና ስርዓትን ከትውፊት የጠበቁ ቅዱሳት ስዕላትን ሰዓልያን 
@deacongetabalewamare
@deacongetabalewamare

https://www.instagram.com/p/CVrwgAeIAyb/?utm_medium=copy_link