Get Mystery Box with random crypto!

★ አንድ ሰው መኪናውን እያጠባት ሳለ ጎረቤቱ ብቅ ይልና 'እንዲህ አይነቱን መኪና ከየት አገኘህ ባ | ግጥም ወግና ልቦለድ📕📔📚

★ አንድ ሰው መኪናውን እያጠባት ሳለ ጎረቤቱ ብቅ ይልና "እንዲህ አይነቱን መኪና ከየት አገኘህ ባክህ!" ሲል በአድናቆት ጠየቀው። ሰውዬውም ኮራ ብሎ "ወንድሜ ነው የሰጠኝ" ሲል መለሰለት። ጐረቤቱም "እኔም እንዲህ አይነቷ መኪና እድትኖረኝ እመኝ ነበረ" ሲል ሰውዬውም ቀበል አድርጎ፣ "መመኘት ያለብህ የኔ ዓይነት ወንድም እንዲኖርህ ነው እንጂ" ይለዋል ይህ ሰዓት የጎረቤትየው ሚስት በመስኮት ብቅ ብላ "እኔ ግን ወንድምየውን መሆን ብችል ደስ ይለኛል"ስትል ምኞቷን ገለፀች።



#ምኞት ከአልጋቸው #የማይወርዱ፣ ከወንበራቸው #የማይነሱ፣ ከቤታቸው #የማይወጡ የሰነፎች #ሀብት ነው።
#የምንለው_በምክኒያት_ነው


ይ ላ ሉን
@getmwegnaleboled @getmwegnaleboled