Get Mystery Box with random crypto!

#ፍቅር የህሊና ውህደት እንጂ፣ የሀብት ሙላት አይደለም። የአካል ውህደት ፣ የስሜት ሙላት ነው። | ግጥም ወግና ልቦለድ📕📔📚

#ፍቅር የህሊና ውህደት እንጂ፣ የሀብት ሙላት አይደለም። የአካል ውህደት ፣ የስሜት ሙላት ነው።

* ሲመቸው ብቻ የሚኖረው ድንጋይ ነው። ድንጋይ ደልዳላ መሬት ካገኘ አድቦ ይቀመጣል አይንከባለልም ከሌላ ድንጋይ ጋር አይጋጭም ስሜት ግን ሁሌም ምቾት አለው። ቢቆረቁርክም ሁሌም ትራስክ በጭንቀትክ ጊዜ አካልክ ሲደክም ምቾትክ ፍቅር ነው። የቦታ ምቾት ሰውን አያዋድድም ሰው በአካሉ ባይመቸውም ካፈቀረው ጋር ይኖራል የህሊና ምቾት የፍቅር ትራስ ነው። ልብ ላይ ተኝቶ የሚያርፍበት ሰው በህሊናው ከተለየ የፍቅር ጠንቅ ነው። እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው በአካል ምቾት ሳይሆን ከህሊና ውህደት ነው::


Jøin us...
@getmwegnaleboled