ሳይነጋ ለሊቱ፤ ሳትቀድመኝ ጀምበር፤ መጥቻለሁ ፊትህ፤ ለሊት ላልከኝ ጉዳይ፤ አንተን ባየ አይኔ፤ ይስሃቄን አይቼ ንቄዋለሁ፤ ሳላንገራግር ሰዎች፤ ሳላማክር ሰዋዋለሁ። Bereket Lemma ድንቅ ዝማሬ ነው አድምጡት! @Yedestaye_Elilta https://t.me/Getamina_Ambabi https://t.me/Getamina_Ambabi 86 viewsHEYAB.D, edited 21:23