"እጅግ በሃጢአት የቆሸሸውንና የረከሰውን የሰውን ልጅ በእግዚአብሔር ፊት ንፁህና እንከን አልባ ብሎም ቅዱስ አድርጎ ማቅረብ የሚችለው በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል የተገለጠው የእግዚአብሔር ፀጋ ብቻ ነው!" ወንድም ብንያም ዘላለም #ሶላ_ክርስቶስ @Solakirstos @Solakirstos @Solakirstos JOIN SHARE 184 viewsየ አናቴ ልጅ ነኝ, 18:31