Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ወጣትን የሚያሳስረው ሳይገረፍ ለፈለፈ! የባልደራስ አባላትንና ሌሎች የአዲስ አበባ | Getachew shiferaw

የአዲስ አበባ ወጣትን የሚያሳስረው ሳይገረፍ ለፈለፈ!

የባልደራስ አባላትንና ሌሎች የአዲስ አበባ ወጣቶችን የሚያሳስረው ጆሮ ጠቢ "አቤት! እኔው ነኝ" ብሏል!

አዋሽ አርባ ኤየተሰቃዩ የሚገኙት የአዲስ አበባ ልጆች፣ ኦሮሚያ ውስጥ ባሉ እስር ቤቶች የሚሰቃዩት የባልደራስና ሌሎች አደረጃጀት የተሳተፉ በሙሉ ስምና አድራሻቸው ለአሳሪዎች ተላልፎ ተሰጥቶ ነው ለስቃይ የተዳረጉት። አሳሳሪው ደግሞ የወጣቶችን ስምና አድራሻ አሳልፎ ከመስጠት አልፎ "ሽብር፣ ሁከት የምትፈጥሩ እረፉ" እያለ በይፋ እያስፈራራ ቪዲዮ እየሰራ ነው።