Get Mystery Box with random crypto!

የጠለምት አማራ አደባባይ ወጥቶ የሰሞኑን አስተዳደር ማፍረስና ህዝብ ለዳግም የትህነግ ባርነት አሳ | Getachew shiferaw

የጠለምት አማራ አደባባይ ወጥቶ የሰሞኑን አስተዳደር ማፍረስና ህዝብ ለዳግም የትህነግ ባርነት አሳልፎ መስጠት ሴራ "አንቀበለውም" ብሏል። "አማራ ነን አልን እንጅ አማራ እንሁን ብለን አልጠየቅንም" ሲሉ ሰልፈኞቹ ተቃውሞ አሰምተዋል።