Get Mystery Box with random crypto!

በኮረም፣ ዛታ፣ ወፍላ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ትህነግ የሚፈፅመው ትንኮሳ እንዲቆም፣ የሕዝብ ምርጫ | Getachew shiferaw

በኮረም፣ ዛታ፣ ወፍላ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ትህነግ የሚፈፅመው ትንኮሳ እንዲቆም፣ የሕዝብ ምርጫ እንዲከበር በሰላማዊ ሰልፍ ጠይቋል። ለዳግም ባርነት ተላልፈን አንሰጥም ብሏል። በአላማጣና ሌሎች አካባቢዎችም በተመሳሳይ በርካታ ሕዝብ የተገኘባቸው ሰልፎች ሲደረጉ ሰንብተዋል።