Get Mystery Box with random crypto!

ከወር በፊት የተፃፈ ሚስጥር! የትህነግ/ህወሓት ሰው ከአንድ ወር በፊት ለጦርነት ዝግጅት 13 አባ | Getachew shiferaw

ከወር በፊት የተፃፈ ሚስጥር!

የትህነግ/ህወሓት ሰው ከአንድ ወር በፊት ለጦርነት ዝግጅት 13 አባላት ያሉት የጦርነት ቅስቀሳ ቡድን መመስረቱን ፅፎ ነበር። ከአንድ ወር በፊት የተፃፈበት እንጅ ቡድኑ ከዛም ቀደም ብሎ የተደራጀ ነው። ከእነዚህ ትህነግ ከፍሎ ለጦርነት ዝግጅት እንዲሰሩ ካዋቀራቸው መካከል አራቱ የሚዲያ ባለቤቶች ውጭ አገር የሚኖሩ ናቸው።

ስለ ፕሪቶሪያ፣ ወልቃይትና ራያ፣ አማራና ትግራይ ጉዳይ ሲዘግቡ ወይንም ሀሰት ሲያስተላልፉ የሚውሉት ደግሞ ከስር ያሉት ሰዎች ናቸው።

"የትግራይ ጀኔራሎችን አናግሬያቸዋለሁ ጦርነት አይፈልጉም" ሲል የከረመው ኤርሚያስ ለገሰ የጦርነቱ ቀስቃሽ ዋና ቡድን ሆኖ ነው። ሴኮ ቱሬ በድሮን ሲመታባቸው ድሮን የማያገኘው ሴኮ ቱሬን አግኝተዋል።