Get Mystery Box with random crypto!

በቅርብ አመት ታዩታላችሁ! ይህ ከአብይ አህመድ ጋር የሚተሻሸው ውሃብያ፣ ይህ ክርስትያኖችን በየቀ | Getachew shiferaw

በቅርብ አመት ታዩታላችሁ!

ይህ ከአብይ አህመድ ጋር የሚተሻሸው ውሃብያ፣ ይህ ክርስትያኖችን በየቀኑ የሚያርደው ካዋርጃ በቅርብ አመት ወደ ምንነት እንደሚቀየር ታዩታላችሁ። በቱርክና በአረብ ኢሜሬትስ እየተደገፈ አሁን አደባባይ ላይ በስልት የመጣው ኃይል በቅርብ ምን አይነት ቅርፅ እንደሚይዝ ታዩታላችሁ።

በነገራችን ላይ ከ7 አመት በፊት በርካታ የአሸባሪው ISIS "ሴል" የተገኘው ኮልፌ ቀራኒዮ ነበር። አምነው የተከራከሩበት መዝገብ ልደታ ፍርድ ቤት አለ።

ዛሬ ሞስኮን ያስደነገጣት ሽብር ያኔ የትም ትሰሙታላችሁ።