Get Mystery Box with random crypto!

አንድም የአማራ ተወካይ እንዳይገኝ ተደርጓል! በአፍሪካ ህብረቱ የስምምነቱ መገምገሚያ ስብሰባ ላይ | Getachew shiferaw

አንድም የአማራ ተወካይ እንዳይገኝ ተደርጓል!

በአፍሪካ ህብረቱ የስምምነቱ መገምገሚያ ስብሰባ ላይ አንድም የአማራ ተወካይ እንዳይገኝ ተደርጓል። በስምምነቱ ወቅት ያልነበረው ደብረፅዮን እንኳ ሲገኝ ደቡብ አፍሪካ ድረስ ሄደው የተደራደሩት የአማራ ተወካዮች እንዳይገኙ ተደርገዋል። ይህ የጀመረው ከድርድሩ ማግስቴ በተደረገው የኬንያው ስብሰባ ሲሆን ያ ስብሰባ የትህነግና ኦህዴድ የጓዳ ስምምነት በግልፅ የተፈፀመበት ነው።