Get Mystery Box with random crypto!

የበረከት ስምኦን ራዲዮ ባትሪ እንደሞላህለት ነው። የጎረቤት ጠብ ኖሮህ፣ 'ሰው ምን ይለኛል? እኔ | Getachew shiferaw

የበረከት ስምኦን ራዲዮ ባትሪ እንደሞላህለት ነው። የጎረቤት ጠብ ኖሮህ፣ "ሰው ምን ይለኛል? እኔ ከዚህ ጋር አልሰዳደብም። ለእሱ እኩያውን አላጣለትም" ካልክ ይህ ራዲዮ አለልህ። ባትሪውን ትሞላለህ። መክፈት ነው ከዛ እስከመጨረሻው። ጎረቤትህ ደህና ባትሪ ከሞላለት ደግሞ ተመልሶ አንተው ላይ ይጮሃል!