Get Mystery Box with random crypto!

ደራርቱን በዘር ፍጅት ከሰሷት! ደራርቱ ቱሉ ለአሁኑ የአትሌቲክስ ውጤት መምጣት እየተወደሱ ካሉት | Getachew shiferaw

ደራርቱን በዘር ፍጅት ከሰሷት!

ደራርቱ ቱሉ ለአሁኑ የአትሌቲክስ ውጤት መምጣት እየተወደሱ ካሉት መካከል ነች። እነ ለተሰንበትም ሆነ ሌሎቹ እንዲያሸንፉ ትልቅ ሚና ተወጥታለች። የትህነግ አክቲቪስቶች ግን በዘር ፍጅት ክስ እየከሰሷት ነው። እነሱ ለምንም አይመለሱም።


ንፁሃንን ሲከስሱ ስለመኖራቸው ይህ ማሳያ ነው።