Get Mystery Box with random crypto!

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሁመድ የክልሉን ልዩ ኀይል አበረታቱ። በባሕር ዳር፡ ሐም | Getachew shiferaw

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሁመድ የክልሉን ልዩ ኀይል አበረታቱ።

በባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሁመድ ከክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ጋር በመኾን፤ በአፍዴር ዞን ቆህሌ ወረዳ በሁልሁል ንዑስ ቀበሌ ላይ ሰርጎ በገባው አሸባሪው አልሸባብ ቡድን ላይ በተደረገው ኦፕሬሽን ድል ያደረገውን የክልሉ ልዩ ኃይል አበረታተዋል።

ርእሰ መስተደዳድሩ በኦፕሬሽኑ ድል አድርጎ ለተመለሰው ሰራዊት ወደ ሀገሪቱ ድንበር ሽኝት አደርገዋል ።

በሽንኝት ሥነ ሥርዓቱ ላይ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ሙበሽር ድባድ ራጌ፣ የክልሉ ልዩ ኃይል አመራሮችና ሌሎች የክልልና የዞን ከፍተኛ አመራር አካላት ተገኝተዋል።