Get Mystery Box with random crypto!

ሌሎችም ከሙስጦፌ ይማሩ! አሸባሪው አልሻባብ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ ጥቃት አድርሷል። ይሁንና | Getachew shiferaw

ሌሎችም ከሙስጦፌ ይማሩ!


አሸባሪው አልሻባብ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ ጥቃት አድርሷል። ይሁንና የሶማሊ ክልል መንግስት ፈጣን እርምጃ ወስዶ አሸባሪውን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ላይ ይገኛል። አሸባሪ ላይ እንዲህ ያለ እርምጃ ነው የሚወሰደው። የሶማሊ ልዩ ኃይልና የክልሉ ልዩ ኃይል በራሱ አቅም የወሰደው እርምጃ የሚደነቅ ነው። ኦሮሚያ ውስጥ ንፁሃንን የሚጨፈጭፍ ኃይል ላይ በአጭር ቀናት እንዲህ ያለ እርምጃ ሲወሰድ አይስተዋልም። የእነ ሙስጦፌ እርምጃ ለሌሎች አርዓያ ሊሆን ይገባል።