Get Mystery Box with random crypto!

በጀት የሌለው ወልቃይት ጠገዴ እየሰራው ያለ ልማት! በጀት የተሰጠው ካድሬ በጀቱን እንክት አድር | Getachew shiferaw

በጀት የሌለው ወልቃይት ጠገዴ እየሰራው ያለ ልማት!


በጀት የተሰጠው ካድሬ በጀቱን እንክት አድርጎ እየበላው ከተሞች እንደ ሀይቅ ውሃ ያጥለቀለቃቸው ሆነዋል። ወልቃይት ጠገዴ ደግሞ በጀት ሳይመደብለትም ከሕዝብ ገንዘብ አሰባስቦም ልማት ይሰራል።


ይህን የወልቃይት ልማት ለማገዝ የምትፈልጉ የኮሚቴው የባንክ ቁጥር 1000 483 972 001 ነው።