Get Mystery Box with random crypto!

ከሱዳን ወደ ትግራይ ሊላክ የነበረ ወታደራዊ መገናኛ ወልቃይት ጠገዴ ላይ ተይዟል። በቃብትያ | Getachew shiferaw

ከሱዳን ወደ ትግራይ ሊላክ የነበረ ወታደራዊ መገናኛ ወልቃይት ጠገዴ ላይ ተይዟል።




በቃብትያ ሁመራ ባህከር ቀበሌ ዙሪያ ከሱዳን ወደ ጠላት ሊደርስ የነበረው ስድስት ወታደራዊ የሞተሮላ ሞባይሎችና መሰል ቁሳቁሶች በፀጥታ አካላት መያዙን የዞኑ የሰላምና ደህንነት ምክትል ሃላፊ አቶ ለምለሙ ባየህ ገልፀዋል። መረጃው ከዞኑ ብልፅግና ገፅ ላይ የተወሰደ ነው።