Get Mystery Box with random crypto!

አጼ ምንልክ የአድዋ ጦርነት ላይ እንዳልነበሩኮ ማንም አይክደውም። ልዩነቱ እኛ ዋሻ ውስጥ ተደብቀው | Getachew K reda

አጼ ምንልክ የአድዋ ጦርነት ላይ እንዳልነበሩኮ ማንም አይክደውም። ልዩነቱ እኛ ዋሻ ውስጥ ተደብቀው ነበር ስንል እነሱ ደግሞ አይ አይደለም፤ ሲያስቀድሱ ነው የነበሩት ነው የሚሉት።

ዞር አሉ እንጂ አልሸሹም ነው - ነገሩ። እነሱ ባሉትም ቢሆን ዋነው ነገር በጦርነቱ ቦታ አለመኖራቸው ነው።