Get Mystery Box with random crypto!

እኔ ለተፈጠርኩበት ማንነት ያለ ሃጥያቴ በማንነቴ ስገደል ኣይሆንም ብሎ ጫካ ኣድሮ ሽንት ጠጥቶ የተ | Getachew K reda

እኔ ለተፈጠርኩበት ማንነት ያለ ሃጥያቴ በማንነቴ ስገደል ኣይሆንም ብሎ ጫካ ኣድሮ ሽንት ጠጥቶ የተከላከለኝ ፣የህዝብ ልጅ ፣ለሂወቱ ያልሳሳው ፣እኔ ሞቼ ኣንተ በማንነትክ ተከብረህ ኑር ያለኝ TDF ክብር እና ምስጋና ይድረሰው ። ፅሑፍ ደረቅ ነው ስሜትን ኣይገልፅም ፣የTDF ውለታ ሳስብ ኣይኖቼ እምባ ኣቅርረው፣እጆቼ እየተንቀጠቀጡ፣ሲቃ ይዞኝ ስሜቴ መቆጣጠር እያቃተኝ ነው ።ሰው ልጅ ላንተ መኖር ሂውቱን ሲከፍልልህ ከባድ ነው ።
ውለታቹን መላሽ ያድርገኝ ።