Get Mystery Box with random crypto!

ከዛሬ 19/07/15 ጀምሮ የኛን ምርቶች ለደንበኞቻችን በቀላሉ ምቾታቸው ተጠብቆ በቤታቸው፣ስራቦታ | Ge'ez Shoes ግዕዝ ጫማ👞

ከዛሬ 19/07/15 ጀምሮ የኛን ምርቶች ለደንበኞቻችን በቀላሉ ምቾታቸው ተጠብቆ በቤታቸው፣ስራቦታ ውይንም ለሰው ለመስጠት ቢፈልጉ ማንኛውም ኣዲስ ኣበባ ውስጥ በነፃ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ማድረስ መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን።

ከኣዲስ ኣበባም ውጪ ላላችሁም በየትኛውም ክልል ከተማ ውንድም፣እህት፣ቤተሰብ ውይንም ጎደኛ ሳያስቸግሩ ምንም ኣይነት ክፍያ ሳይጨምሩ በ24ስዓት ውስጥ በፖስታ ቤት ያሉበት ክልል ከተማ በነፃ እንልክሎታለን

ባሉበት ቦታ ሁነው ኣማርጠው ይድውሉልን

0941001122

0116674770

Contact us on @geezshoes123 if u need anything