Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ ቅናሽ ኣዲሱን 2ተኛ መሸጫ መደብራችንን መክፈታችንን በታላቅ ደስታ ልንገልፅላቹ እንወዳ | Ge'ez Shoes ግዕዝ ጫማ👞

ታላቅ ቅናሽ

ኣዲሱን 2ተኛ መሸጫ መደብራችንን መክፈታችንን በታላቅ ደስታ ልንገልፅላቹ እንወዳለን

እሱንም ኣስመልክቶ ከህዳር 22 - ታህሳስ 2 ደረስ የሚቆይ ከሁሉም ጫማ ላይ የ200 ቅናሽ ማድረጋችንን እናሳውቃለን


ሁሉም ጫማዎች :

ከ2200 1999ብር
ከ2000 1799ብር
ከ1800 1599ብር

ለአስር ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን የፈለጉትን ጫማ ለራሶ፣ለጓደኛዎ፣ለፍቅረኛዎ ኣሊያም ለቤተሰቦ በስጦታ መልክ ይሸምቱ

ኳሊቲያቸውን የጠበቁ ጫማዎች ኪሶትን በማይጎዳ መልኩ ዝንጥ ብለው ውይም ለሌላ ሰው ኣበርክተው ተደስተው ይዋሉ

ቦሌ ዋና መንገድ,ትሮፒካል ሞል ከህብር ኢትዮጵያ ጎን, 2ኛ ፎቅ 215

መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፆ 1ኛ ፎቅ

0941001122

0116674770

#Geezshoes #Geez #leathershoes