Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የግእዝ ወዳጆች በሙሉ እነሆ በጉጉት ስጠብቁት የነበረው ለ1ወር የሚቆይ የመጀመሪያ ዙር የግእ | Geez Daily ግእዝ

ሰላም የግእዝ ወዳጆች በሙሉ እነሆ በጉጉት ስጠብቁት የነበረው ለ1ወር የሚቆይ የመጀመሪያ ዙር የግእዝ ትምህርት ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለመስጠት ዝግጅታችንን ጨርሰን ምዝገባ ጀመርን።

የሚሰጠው ትምህርት፦ መሠረተ ግእዝ /መሠረታዊ የግእዝ ቋንቋ ሥልጠና /
የምንቀበለው ተማሪ እስከ ነገ 12 ሰዓት ብቻ ነው
የትምህርት ርዝመት፦ 4 ሳምንታት
ማጠናቀቂያ ቀን፦ ጷግሜን ፪
ማጠናቀቂያ ሽልማት፦ የምስክር ወረቀት

መማር ያሰባችሁ በዚህ [ https://t.me/+ss95EOoA5cJkMTg8 ] ግሩፕ በመግባት እስከ እሑድ ድረስ ምዝገባዎን ያጠናቁ። ለበለጠ መረጃ ይደውሉ።

መሠረተ ፡ ግእዝ
@MesereteGeez◦0977682046