Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለአቅመ ደካሞችና ለአረጋዊያን የአዲስ ዓመት ስጦታና ማዕድ አጋሩ | ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለአቅመ ደካሞችና ለአረጋዊያን የአዲስ ዓመት ስጦታና ማዕድ አጋሩ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከቂርቆስ ልደታና አራዳ ክፍለ ከሞች ለመጡ ለአረጋዊያንና አቅመ ደካሞች ነው ማዕድ ያጋሩት። ለእንግዶቹ የአዲስ ዓመት ስጦታ በመስጠት መልካም በዓልን ተመኝተዋል።

@gasha_tube