Get Mystery Box with random crypto!

ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰሞኑን ከዉጪ እቃ ወይም ዶላር እንልካለን በማለት እቃዉ እዚ ስለደረሰ ለ | ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

ከባድ ማስጠንቀቂያ

ሰሞኑን ከዉጪ እቃ ወይም ዶላር እንልካለን በማለት እቃዉ እዚ ስለደረሰ ለግሙሩክ የሚሆን ክፍያ አዉኑኑ ላኩ እያሉ በዉጫዊ ዜጋ በማስመሰል ብዙ ሰዎችን እየተጭበረበሩ እንዳሉ ብዙ የጋሻ tube ቤተሰቦች መልእክት ልከዉልናል

ስለዚ ማንኛውም የዉጭ ዜጋ በቴሌግራም አካዉንታቹ inbox እያወራቹ ያላቹ እና እንደዚ አይነት የማጭበርበር ሙከራ ሲደረግባቹ ማንኛዉንም ብር ከመላክ እንድትቆጠቡ እናሳስባለን

ይሄንን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶ በመላክ እባኮትን ከዚ አይነት የመጭበርበር ተግባር ይታደጉአቸዉ

ከላይ ባሉት አካዉንት እና የዉሸት ማስረጃዎች ብዙ ሰዎችን እያታለሉ ስላለ በማስተዋል ሆነዉ ይመልከቱት

@gasha_tube
@gasha_tube