Get Mystery Box with random crypto!

#የዛሬ__ትምህርቴ ' አንድ ሰው ሊፈጠርበት ከሚችለው ቁጭት ሁሉ የከፋው ህይወቱ ፍፃሜ ላይ ህልሞ | ጋሻ ƬƲƁЄ ꍟ꓄ꃅꀤꂦᖘꀤꍏ

#የዛሬ__ትምህርቴ
" አንድ ሰው ሊፈጠርበት ከሚችለው ቁጭት ሁሉ የከፋው ህይወቱ ፍፃሜ ላይ ህልሞቹን ለማሳካት ምንም እንዳላደረገ ማወቁ ነው"
"ብዙ ሰዎች ህይወታቸውን ከማቀድ ይልቅ የዕረፍት ጊዜያቸውን እንዴት እንደሚያሳልፉ በማቀድ የበለጠ ጊዜ ያጠፋሉ"
#ጁልያን #ሮቢን_ሻርማ
@gasha_tube