የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ነዋሪ ጀግኖች ልጆቹን የሚገባቸውን ክብር በመስጠት እየተቀበላቸው ነው። ጀግኖቹ በሚያልፉበት መንገዶች ሁሉ ነዋሪዎች በነቂስ አደባባይ ወጥተው ከከፍተኛ የደስታና የኩራት ስሜት ጋር " እንኳን ደህና መጣችሁንል ፤ ኢትዮጵያን አኩርታችኃል " እያለ ይገኛል። የሀገር ኩራት የሆኑት ጀግኖች ልጆችም የሚገባቸውን ክብር እያገኙ ነው። አሁን " ሜክሲኮ " አካባቢ ይገኛሉ ፤ ይህ መልዕክት በስልክ የሚደርሳችሁ ልጆቻችሁን ወጥታችሁ ተቀበሉ ፤ እንኳን ደህና መጣችሁልን በሏቸው። @tikvahethiopia 240 views09:16