Get Mystery Box with random crypto!

የተዋናይ ዘርፍ መስፈርቶች የስራ ልምድ፦ አይጠይቅም ዕድሜ፦ከ16 ዐመት በላይ ፆታ፦ ሴ | ጋላክሲ ፊልም ፕሮዳክሽን🎥📸🎬

የተዋናይ ዘርፍ መስፈርቶች
የስራ ልምድ፦ አይጠይቅም
ዕድሜ፦ከ16 ዐመት በላይ
ፆታ፦ ሴት / ወንድ

የሞዴል መስፈርቶች
የስራ ልምድ፦ አይጠይቅም
ቁመት፦ለሴቶች 1.61 በላይ
ለወንዶች 1.66 በላይ
ዕድሜ፦ ከ 17 ዐመት በላይ
የሰውነት አቋም፦ በጣም ወፍራም የማይባሉ

ምዝገባ ጀምረናል ፈጥነው ይመዝገብ

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርት ካሟሉ ይደውሉልን እና ቢሮ በአካል ይምጡ
ከዚህ ቀደም ስልጠና ሳይወስዱ ቀርተው ለዚህ ስራ ስልጠና የመውሰድ ፍላጎት ካሎት ይደውሉ እና ያናግሩን
ስልጠናውን ለመውሰድ የማይመቻችሎትም ከሆነ የተግባር ፈተናውን / ኦዲሽን ብቻ ወስደው ስራውን መቀላቀል ይችላሉ

በስራ ሰዐት በመደወል ይተባበሩን
የስራ ሰዐታችን፦ 2:30-11:30
(ከሰኞ- ቅዳሜ)
ቢሮ ከመምጣትዎ በፊት ይደውሉ
0118538233

Join us on telegram
ጋላክሲ ፊልም ፕሮዳክሽን
Call 0925836479
https://t.me/galaxyimage