Get Mystery Box with random crypto!

GAGE University College Students (Learners) or Trainees, Plea | GAGE UNIVERSITY COLLEGE

GAGE University College Students (Learners) or Trainees, Please fill out this Customer Satisfaction Survey, which helps us to improve our service https://survey.gagecollege.net Thank you for your time. እባኮዎ ፎርሙን እየሞሉ በመሃል ወይም ከፍተው ካዩ በኋላ አቋርጠው አይውጡ ፤ ለተቋሙ የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራቱን ለማሻሻል ስለሚረዳ ትብብሮ አይለየን። የመጨረሻዎቹ ሶስት ጥያቄዎች አሳቦትን በጽሁፍ የሚገልጹበት ቢሞሉት በጣም ይበረታታል ነገር ግን ከላይ እንደሞሉት አስገዳጅ አይደሉም ። ሁሌም ተቋማችሁን ለማሻሻል አብራችሁን ስለምትሰሩ እናመሰግናለን የጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የጥናት እና ምርምር የማህበረሰብ አገልግሎት ፣ ጥራርት ማስጠበቅ እና አይሲቲ ዳሬክቶሬት በትብብር ።