Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለሁላቹህ እንኳን አደረሳቹህ!! እንኳን ለ2015 ዓ.ም የመስቀል በአል በሰላም አደረሳቹህ | Gage University college kotebe TVET

ሰላም ለሁላቹህ
እንኳን አደረሳቹህ!!
እንኳን ለ2015 ዓ.ም የመስቀል በአል በሰላም አደረሳቹህ እያልን በአሉን ምክንያት በማድረግ ከዛሬ ማለትም ከ16-17ለሁለት ቀን ትምህርት ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን በመሆኑም በ18 ማለትም እሮቡ ወደ ትምህርት ገበታችን እንመለሳለን።
መልካም በአል