Get Mystery Box with random crypto!

በቁርኣን እንተዎወስ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ 7ቱ ቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ ከንቱ ምኞቶች ⇦ ﴿ي | ጋብቻና ጥበባዊ ቃላቶች

በቁርኣን እንተዎወስ
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
7ቱ ቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ ከንቱ ምኞቶች
⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ تُرَٰبًۢا﴾
«ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በሆንኩ»
ሱረቱ ነበእ (40)

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى قَدَّمْتُ لِحَيَاتِى﴾
« ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራን) ባስቀደምኩ ኖሮ»
ሱረቱል ፈጅር (24)

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى لَمْ أُوتَ كِتَٰبِيَهْ﴾
« ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ »
ሱረቱል ሃቀህ (25)

⇦ ﴿يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا﴾
« ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ »
ሱረቱል ፉርቃን (28)

‏⇦ ﴿يَٰلَيْتَنَآ أَطَعْنَا ٱللَّهَ وَأَطَعْنَا ٱلرَّسُولَا۠﴾
«ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ»
ሱረቱል አህዛብ (66)

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى ٱتَّخَذْتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِيلًۭا﴾
«ዋ ምኞቴ! ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ»
ሱረቱል ፉርቃን (27)

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ مَعَهُمْ فَأَفُوزَ فَوْزًا عَظِيمًۭا﴾
« ወይ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በሆንኩ»
ሱረቱ ኒሳእ (73)

ሁሉም የሟቾች ምኞት ናቸው
ቀብር ውስጥ ያሉት ሰዎች ምኞታቸው
ወደ ዱንያ አንዴ መጥተው ለአኺራቸው
ጥሩን ነገር መስራት ነው ...
:
ቀብር ገብተህ/ሽ አንተም.አንቺም ይህን
ከምትመኝ/ኚ ነፍስህ/ሽ አካልህ/ሽ ውስጥ
እስካለች ድረስ ለአኺራህ አስቀድም/ሚ።
:
አላህ ሆይ! ከነዚህ ከንቱ ምኞቶች በእዝነትህ
ጠብቀን ያረብ
:::::::::Telegram:::::::::
𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐉𝐨𝐢𝐧 & 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
https://t.me/gabichanatebebawiqalatoch