አግኝቶሽ ማነው በዋዛ ካንቺ መለየት ሚፈቅድ ጨዋታ ለዛ ቁም ነገርሽን አርጎት ሚወደድ ሳትኖሪ ቀርተሽ ደስታም ደስ አይለው ደርሶ ይከፋል አንቺ ግን ካለሽ መጨነቅ እንኳን ጨንቆት ይሞታም 205 views21:05