አግኝቶሽ ማነው በዋዛ ካንቺ መለየት ሚፈቅድ ጨዋታ ለዛ ቁም ነገርሽን አርጎት ሚወደድ ሳትኖሪ ቀርተሽ ደስታም ደስ አይለው ደርሶ ይከፋል አንቺ ግን ካለሽ መጨነቅ እንኳን ጨንቆት ይሞታም 110 views10:15