Get Mystery Box with random crypto!

#በመሆን ላይ ስራ ገንዘብ ብትሰበስብ ገንዘብ ሊጠፋ ሊሰረቅ ወይንም ሊዘረፍ ይችላል። የውስ | Futi media

#በመሆን ላይ ስራ

ገንዘብ ብትሰበስብ ገንዘብ ሊጠፋ ሊሰረቅ ወይንም ሊዘረፍ ይችላል።

የውስጥ ስብዕናን ግን ማንም አይወስድብህም።

ከስራ ቦታ ልትባረር ትችላለህ፥ ነገር ግን የውስጥህን አቅምና ተስጦን ማንም አይደፍርም።

ደግሞ ደስ የሚለው በእድገትህ ልክ ሰዎች እና ነገሮች ወዳንተ ያለማቋረጥ ይሳባሉ። ስለዝህ ከእጅህ ያለው ብጠፋ ያመጣው የተገነባ ማንነት እስካለ ድረስ ተመልሶ መምጣቱ አይቀርም።


መልካም ቀን
*ዕዝራ ዘ-ፕርንስ*
ይቀላቀሉ

@Tebebe_Tobiya
@Tebebe_Tobiya
@Tebebe_Tobiya