Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ። በአሉ የጥጋ | FUN WITH DON

እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ። በአሉ የጥጋብ የተድላ የፌሽታ ጭንቅ ማንሰማበት ጥሬውን ከ ጮማው ጮማውን ከጥብሱ አማርጠን ምንበላበት በአል ያድርግልን ። ፈታ ያለ አመትበአል እንድታከብሩ ሙሉ የ fun with don አድሚኖች ተመኝተውላችኋል
መልካም በአል ክቡራን