Get Mystery Box with random crypto!

የመፅሐፉ ርዕስ :- የርሷ ስም ገጣሚው / ፀሐፊው :- ዳዊት ጥዑማይ በገበያ ላይ ው | FUN WITH DON

የመፅሐፉ ርዕስ :- የርሷ ስም
ገጣሚው / ፀሐፊው :- ዳዊት ጥዑማይ
በገበያ ላይ ውሏል

መፅሐፋን ማግኘት ለምትሹ
አዲስ አበባ ዶንቦስኮ ት/ቤት "ለምትገኙ
በ12 እና 13 ሰኞ ና ማክሰኞ ደራሲው በአካል ተገኝቶ በመፈረም የሚሸጥ ይሆናል
በእረፍት ና ወደ ቤት ሰዓት!
በተጨማሪም ጃእፈር መፅሀፍ መደብር ይገኛል።

+ 2519 47 15 39 95
በመደወል ማዘዝ ትችላላችሁ ።
( መልካም ንባብ )
contact us @Jabsrah
@The_Architect2
@kalis124