Get Mystery Box with random crypto!

አል ፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን ላለፉት በርካታ አመታት የተለያዩ ኢስላማዊ ኪነ ጥበባዊ ስራዎች ሲ | Fuad Shemsu || ፋአድ ሸምሱ

አል ፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን
ላለፉት በርካታ አመታት የተለያዩ ኢስላማዊ ኪነ ጥበባዊ ስራዎች ሲያደርሳችሁ የነበረዉ ድርጅታችን ሙስሊሙን ማህበረሰብ ይበልጥ ለማገልገል እንዲሁም በተለያዩ ኢስላማዊ ኪነ ጥበባት ላይ የሚሰሩ ጉምቱ ወጣቶችን ልፋት ለመቀነስ አዲስ የምስራች ይዞ ቀርቧል::
ይኸዉም ከዉጭ ሀገር ባስመጣናቸዉ ሙሉና በዘመኑ ቴክኖሎጂ የተደራጁ የኘሮዳክሽን መሳሪያዎች የተለያዩ ክሊፖችን ,የመድረክ ኘሮግራሞችን,የዩቲዩብ ኘሮግራሞችንና መሰል ስራዎችን ከቀረፃ ጀምሮ እስከ ኤዲቲንግ ድረስ በተመጣጣኝ ዋጋ በላቀ ጥራት ለመስራት ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተን እየጠበቀ ይገኛል ::

ለበለጠ መረጃ 0970497070 ይደዉሉ