Get Mystery Box with random crypto!

በህይወትህ ውስጥ ጨካኝ ቀናትና ፈታኝ ጊዜያት ይኖራሉ። አንተን የሚሰሩህም እነርሱ ናቸው። በየትኛው | 👳ጃዐፈር {አል -ኑር}👳

በህይወትህ ውስጥ ጨካኝ ቀናትና ፈታኝ ጊዜያት ይኖራሉ። አንተን የሚሰሩህም እነርሱ ናቸው። በየትኛውም ከባድ የህይወት አጋጣሚ ውስጥ ስታልፍ ትልቅ ትምህርት ትማራለህ። ትምህርቱ ደግሞ አንተን ይቀይርሃል። ቢያንስ ቢያንስ "ሁሉም ነገር ያልፋል" የሚል የህይወት እውነትን ትረዳለህ!


@fuadne