Get Mystery Box with random crypto!

ኢፋዳ ባህርዳር ገባች!!! . ለረዥም ጊዜ ገዝታችሁ ስትጠባበቁ ለነበራችሁ ለመዘግየታችን ይቅርታ እ | Fuad Muna (Fuya)

ኢፋዳ ባህርዳር ገባች!!!
.
ለረዥም ጊዜ ገዝታችሁ ስትጠባበቁ ለነበራችሁ ለመዘግየታችን ይቅርታ እየጠየቅን መፅሀፉን ከስር ባለው አድራሻ መውሰድ ትችላላችሁ። መፅሀፉን መግዛት የምትፈልጉም በቦታው በመሄድ በካሽ መግዛት ትችላላችሁ።

አድራሻ ፦  
ባህር-ዳር ከተማ ቀበሌ 4 
 ቁጭት ለልማት የገበያ ማዐከል  { ኬኬ ህንፃ } ቁጥር 118 { ሒክማ አበባ ና የስጦታ እቃዎች }
                                  
  +251946973820
     +251909050606

መልካም ንባብ!!
.
@Fuadmu
@Fuadmu