Get Mystery Box with random crypto!

ውቡ የአረፋ ቀን ተጠናቀቀ። አላህ ለባሮቹ መደሰቻ ከሰየማቸው ኢዶች አንዱ .... ኢድ አል አድሀ | Fuad Muna (Fuya)

ውቡ የአረፋ ቀን ተጠናቀቀ። አላህ ለባሮቹ መደሰቻ ከሰየማቸው ኢዶች አንዱ .... ኢድ አል አድሀ ተጀምሯል።

አላህ ያጎደልነውን ይሙላ፤ ያጠፋነውን ይማር።

እጅጉን ለምወዳችሁ ቤተሰቦቼ የተዋበ ኢድን እመኛለሁ።

ኢድ ሙባረክ!

ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmu
@Fuadmu