Get Mystery Box with random crypto!

የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት 3 ተመርቋል!!!! . ከግንቦት ወር ጀምሮ በሀረማያ ገጠራማው አካባቢ በመገን | Fuad Muna (Fuya)

የጎደሉ አሉ ፕሮጀክት 3 ተመርቋል!!!!
.
ከግንቦት ወር ጀምሮ በሀረማያ ገጠራማው አካባቢ በመገንባት ላይ የነበረው የውሀ ጉድጓዳችን በዚህ መልኩ በስኬት ተጠናቋል።

እኛም ከአዲስ አበባ ተምዘግዝገን በድሬ በኩል ሀረማያ ዘልቀን ዱዓውን ተቀብለን፤ አይነል የቂን አስረግጠን ተመልሰናል። ፕሮጀክቱንም አስመርቀናል።

ለአንድ አይበቃም ያልነውን ለሶስት ያደረሰው ጌታ የተመሰገነ ይሁን።

አንድ ላይ በአላህ ፈቃድ ችለናል። አንድም ሳይሆን ሶስት የጉድጓድ ውሀ አስመርቀናል። አልሀምዱሊላህ።

እንኳን ደስ አላችሁ! ብያለሁ።

.
@Fuadmu
@Fuadmu