Get Mystery Box with random crypto!

አንድ እህታችን በየጎደሉ አሉ ፕሮጀክት ለሶስተኛው የውሀ ጉድጓድ 10 ሺህ ብር አስገብታለች። አላህ | Fuad Muna (Fuya)

አንድ እህታችን በየጎደሉ አሉ ፕሮጀክት ለሶስተኛው የውሀ ጉድጓድ 10 ሺህ ብር አስገብታለች። አላህ ይቀበላት። ምንዳዋን ያብዛው።

የውሀ ጉድጓድ የዚህ ምዕራፍ የመጨረሻ ፕሮጀክታችንን ለመሳካት የቀረውን እጅጉን የተወሰነ ብር @Fuadmuna ላይ አካውንት በመውሰድ አሟሉ። ተሽቀዳዳሚዎች ተሽቀዳደሙ!!

አንድ ላይ በአላህ ፈቃድ ችለናል።
አሁንም እንችላለን!
.
@Fuadmu
@Fuadmu