Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወሻ . ለጊዜው የመፅሀፉን ኦርደር እየተቀበልን ያለነው አዲስ አበባ ላይ ብቻ ነው። ከፍተኛ | Fuad Muna (Fuya)

ማስታወሻ
.
ለጊዜው የመፅሀፉን ኦርደር እየተቀበልን ያለነው አዲስ አበባ ላይ ብቻ ነው። ከፍተኛ ፍላጎት ያለባቸው ከተማዎችን ኦርደር በቅርቡ መቀበል እንጀምራለን። ዝግጅታችንን ስንጨርስ በሰዓቱ እናሳውቃለን።

አዲስ አበባ ያላችሁ አሊያም የሚቀበልላችሁ ያለ የመጀመሪያው እትም ሳያልቅ @ifadasales ላይ ኦርደር አድርጉ።

ኦርደሩን ተቀብለን እንደጨረስን ከ May 1 ጀምሮ በአማካይ ቦታዎች በሚገኙ pick up locations መፅሀፉን ለእናንተ ማድረስ እንጀምራለን።

ኢድ ሙባረክ!
.
@Fuadmu
@Fuadmu

ኢድ ሙባረክ!