Get Mystery Box with random crypto!

የሰሚር ሂወት እንዲቀየር ሰበብ የሆነው ድርጅት ማን እንደሆነ ያዉቃሉ? እዚሁ ሀገራችን ዉስጥ አለ | 👳𝐅𝐔𝐀𝐃 𝐈𝐒𝐋𝐀𝐌𝐈𝐂 𝐏𝐎𝐒𝐓

የሰሚር ሂወት እንዲቀየር ሰበብ የሆነው ድርጅት ማን እንደሆነ ያዉቃሉ? እዚሁ ሀገራችን ዉስጥ አለ ብላቹስ? ......ይህ እዉነት ነዉ እዚሁ ሀገራችን ዉስጥ ይገኛል.... ለብዙዎች ለዉጥ ሰበብ እየሆነ ይገኛል። ይህን እድል ለሁሉም ማህበረሰብ ተደራሽ እንዲሆን በሁሉም ቦታ እየሰራ ይገኛል ሀገር ዉስጥ...ከሀገር ዉጭ በተለያዩ ቦታዎች ማህበረሰቡ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በመስራት ለይ ይገኛል። እናንተም የዚህ እድል ተጠቃሚ በመሆን በሂወታችሁ ለይ ለዉጥ በማምጣት ለሌሎች መሳሌ መሆን አይፈልጉም ? ሂወታችን ሊቀየር የሚችለዉ በምንወስነዉ ዉሳኔ እና በምንተገብረዉ የለት ለት ተግባር ነዉ። እና ? ሰሚርን የቀየረዉ ዉሳኔዉ ነዉ ያኔ.....ተዉ ይቅርብህ ያሉትን ሰምቶ ቢሆን ይህን ስኬት አይጎናፀፍም ነበር እኛ የሚታየን ነገር ግን ሌሎች ያላዩት ነገር ይኖራል ..so....የሌሎችን ዉሳኔ ሁሉንም ከተቀበልን ብዙ እድል ያመልጠናል!

ቢዝነስ + ስልጠና

በጥቂቱ ከድርጅቱ የምናገኘዉ ስልጠና

በህይወት ውስጥ የህይወት አላማን ለመረዳት ለማወቅ ለመኖር እና ለመቅረፅ የሚያስፈልገውን እውቀት ይሰጣል፡፡

በህይወት ውስጥ ስላሉት ሰባት ክፍሎች በቂ ግንዛቤ ይሰጠናል በቤተሰብ በገንዘብ በማህበራዊ በመንፈሳዊ በጤና በእውቀት እና በራእይ በዋነኝነት ህልማችንን እንዴት ማሳካት እንዳለብን የሚረዱ እውቀት እና ክህሎት ይሰጠናል፡፡

የረጅም የመካከለኛ እና የአጭር ጊዜ ግቦችን ለመቅረፅ የሚያስፈልጉንን እውቀት እና ክህሎቶችን ይሰጣል

የልቦናችንን ውቅር በማስተካከል እና ስር-ነቀል የአመለካከት ለውጥ በማምጣት የምንፈልገውን ህይወት የሚያስኖር ማንነት ይገነባልናል፡፡ በተፈጥሮ ያለንን የፈጠራ ክህሉት ላይ በማተኮር መልካም ሃሳቦቻችንን በመደጋገም እና በመተግበር አስፈላጊውን ውጤት እንድናመጣ የሚረዳን እውቀት እና ክህሎት ይሰጠናል

ለስኬቶቻችን የሚያስፈልጉትን ተግባራት በተገቢው መጠን ጊዜ አይነት የመተግበር ተነሳሽነት እና ፈቃደኝነት እንዲኖረን ያደርጋል

ድብቁ የአእምሮአችንን ክፍል በመረዳት ለደስታ ለጤና ለስኬት ለብልጽግና እና ለፈለግነው አላማ እንድንጠቀመው የሚያግዘንን እውቀት እና ክህሎት ይሰጣል።
ለግባችን እና ለህልማችን የሚመጥን የእምነት ደረጃ ላይ እንድንገኝ ጥርጣሬን እንድናስወግድ እና የተፈጥሮ ህግን እንድንረዳ በቂ ክህሎት እና እውቀት ይሰጣል፡፡

እንዴት ቡድን መገንባት እንደምንችል እና የቡድን የእድገት ደረጃዎችን እና በእያንዳንዱ ደረረጃዎች ምን ማድረግ እንዳለብን እና እንደሚጠበቅብን ግንዛቤ ይሰጣል የተደራጀ ሀይል(ማስተር ማይንድ)የእድገት ያለውን ጥቅም እና ጥረታችንን በመቀነስ እድገታችንን እንዴት እንደሚያባዛ በጥልቀት ግንዛቤ እና እውቀት ይሰጣል።

እነዚህን ስልጠና የምንወስደው ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች ነዉ ። ስልጠናውን የምንወስደው በተግባር የታገዘ ማለትም work book ይሰጣል፣ አሳይመንት ይኖራል ፤እየተገበርን ስለሆነ ከሌሎች ጋር እንዳታገናኙት ሰምቶ መዉጣትና እንዴት እንደምትሰራ ከጎን ሆኖ መንገዱን እያሳየ ማሰልጠን ይለያያል!

ምን አይነት ቢዝነስ ነዉ ?
ድርጅቱ ሀላል ነዉ ወይ ?.....አዎ ነዉ!
ድርጅቱን ለመቀላቀል ምን ያስፈልጋል ?

........ስለ ሁሉም ነገር መረጃ ለምትፈልጉ መቀላቀል ለምትፈልጉ ብልሆች አናግሩን
@FNB_00 @FNB_00
@FNB_00 @FNB_00