Get Mystery Box with random crypto!

عيد أضحى مبارك : #ኢደል_አድሀ_ሙባረክ ለ1443ኛ ጊዜ ለሚከበረው የፅና | 👳𝐅𝐔𝐀𝐃 𝐈𝐒𝐋𝐀𝐌𝐈𝐂 𝐏𝐎𝐒𝐓

عيد أضحى مبارك :
#ኢደል_አድሀ_ሙባረክ

ለ1443ኛ ጊዜ ለሚከበረው የፅናትና የመታዘዝ ተምሳሌት ለሆነው ለኢድ አል_አድሀ አረፋ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳቹ የኔ ዉድ ቤተሰቦቼ !


የኔ ዉድ ቤተሰቦቼ ለአላህ ብዬ ዉድድ አረጋቹዋለዉ መልካም በአል EID MUBAREK እናንተን ለኔ አላህ ስለሰጠኝ አልሃምዱሊላህ ነፍ አመት ኑሩልኝ የኔ ዉድ ቤተሰቦች
በአሉ የሰላም፣የፍቅር፣የደስታ፣የተቸገሩትን ምንረዳበት ያርግልን

አላህ በጀነት ስር ሁነዉ ከሚሰበሰቡት ቤተሰቦች ያርገን

ዉዶቼ ዉዴታዬ ከልብ ነዉ ቤተሰብቼ


አላህ ይቀበለን!!
ለመጭውም አላህ በሰላም ያድርሰን!

ዒዱኩም ሰዒድ!

ኢድ ሙባረክ
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

ሃሰናት ነኝ ለአላህ ብዬ ዉድድ አርግቹዋለሁ ውድ ቤተሰቦቼ
F
ባማረ አቀራረብ እናደርስሎታለን
መልዕክት


#share_share_share
@fuadislamic @fuadislamic