ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7 ፨ በዘመን የ ትኩረት መሰናዶ የኔ -ነገን ተስፋ ስለማድረግ እናወራለን። ፨ በ ስፓርት ሰዓታችን አጫጭር ወሬዎችን እና የዝውውር መረጃዎችን እናጋራቹሀለን። ፨ እንዲሁም ከተለያዩ የመረጃ ምንጭ ያገኘናቸውን ትኩስ ወሬዎች እና የመዝናኛ መረጃዎችን ይዘናል ። ምርጫችሁ አዋሽ 90.7 FM ይሁን። Telegram:-t.me/zemenradio 82 viewsFuad muhidin, 11:42