Get Mystery Box with random crypto!

ማራኪ የእረፍትና የሽርሽር ልዩ ኘሮግራም ወደ ጆርዳን አማን!! የኢትዩጵያ አየር መንገድ የንግድ | 4winds Holidays

ማራኪ የእረፍትና የሽርሽር ልዩ ኘሮግራም ወደ ጆርዳን አማን!!
የኢትዩጵያ አየር መንገድ የንግድ የታሪክ የባህል እና ስልጣኔን አጣምረዉ ወደያዙት የጆርዳን አማን ከ መስከረም 9 ጀምሮ ለ 6 ቀናት የሚቆይ ልዩ ጥቅል!

ጥቅሉ የሚያጠቃልለው
ደርሶ መልስ ትኬት
በሆቴሎች የ6 ምሽት ቆይታ
መጓጓዣ
የምግብ ወጪዎች
የጉብኝት ቦታዎች መግቢያ ቲኬት
አስጎብኚ

መስተንግዷቸው በተሟላ የ5 ኮከብ ሆቴሎች እያረፉ ወደ አማን፣ ፔትራ፣ ዋዲ ራም እና የሞት ባህር በመሄድ አስገራሚ ጉብኝት ያሳልፉ!

Choose Four Winds Travel and Tour Agent to book any flight tickets and make local and international tours! Call us on 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 for booking and additional information!

CLICK HERE TO DOWNLOAD OUR APP AND EASILY BOOK YOUR TICKETS

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

@fourwindstravel