Get Mystery Box with random crypto!

መልካም የአባቶች ቀን በእርግዝና ዘመን ቢሄድም እርቆ ይታየኛል ዘንድሮም አባትነት ልቆ ለይምሰል | Friends 😍😍

መልካም የአባቶች ቀን

በእርግዝና ዘመን ቢሄድም እርቆ
ይታየኛል ዘንድሮም አባትነት ልቆ
ለይምሰል የነበረው የደስታ ሳቁ
አሁን ደርሻለው ይቅር መሳቀቁ
ፍቅርም ቢመዘን ያደላል ወደ አባት እናቴ
ፍፁም ሁለት ፍቅርን አይቷል እና ፈራጄ
ሆነሽ ያሳየሽኝ የእሱንም ፍካሬ
ከሰው በላይ ነበረሽ ጥንካሬ
የአባትን ሚና አየሁት በሴትነት
ፈጣሪም ታዝቡአልና ይህን እውነት
ይህ ቃል ቢወጣ ላይጎረብጠን
ብንላቸውስ
መልካም የአባቶች ቀን!

@getem
@getem
@getem