Get Mystery Box with random crypto!

ተጠንቀቅ አሳርፍ •••••••••••••••••••••••••••••••• ቀን አገኘሁ ብለህ አንዱን | ግጥም በእዩ አንደበት

ተጠንቀቅ አሳርፍ

••••••••••••••••••••••••••••••••

ቀን አገኘሁ ብለህ
አንዱን ለማሳመን ~ ወይ ለማደናገር
ጊዜ በቀደደው
ከአቅም በላይ ከፍተህ ~ ውሸት ስትናገር
ወድቃ እንዳላዝንብህ
በአፍህ የያዝካት ~ የልቤ እናት ሐገር


ከሙሉቀን
@poimfitsae @poimfitsae
@poimfitsae @poimfitsae