Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለአዲሱ አመት መዳረሻ አደረሳችሁ ውድ የፍፄ ግጥሞች ቤተሰቦቼ!! አዲስ አመት መቶ አበባ | ግጥም በእዩ አንደበት


እንኳን ለአዲሱ አመት መዳረሻ አደረሳችሁ ውድ የፍፄ ግጥሞች ቤተሰቦቼ!!

አዲስ አመት መቶ አበባው ሲፈካ
ምድር አምራ ደምቃ ፈንዲሻው ሲፈካ
እንኳን አደረሰህ
እንኳን አደረሰሽ ለማለት ወዳጅዎን
@ft2194
በዚህ ሹክ ይበሉኝ
አጠር ያለች ቅኔ
ፈጥኜ እልካለሁ የሚያርስ አንጀትዎን

በግጥም በቅኔ አዲስ አመትን እንኳን አደረሰህ እንኳን አደረሰሽ ለመባባል @ft2194 ን በመጫን አዋሩኝ።
@poimfitsae @poimfitsae
@poimfitsae @poimfitsae