Get Mystery Box with random crypto!

#ፍቅር ፍቅር ግን ምንድን ነው ለሰው እየታየ ለኔ የማይታየው ሰዋችን ጠየኩኝ እውነት ፍቅር አለ | ፍቅርን ❤️ በፍቅር

#ፍቅር

ፍቅር ግን ምንድን ነው
ለሰው እየታየ ለኔ የማይታየው
ሰዋችን ጠየኩኝ እውነት ፍቅር አለ
እስቲ አሁን ንገሩኝ እናንተ ጋር ካለ
አዋ ፍቅር አለ በሁላችንም ልብ
አንተ ጋርም አለ ከፈለከው በደንብ
ምትወዳት ካለች እስቲ አሁን ንገራት
እሷም ትልሀለች አንዴ ላስብበት
ከቀናት በኋላ እንዲ ትልሀለች
እኔም ወድሀለው የአጥንቴ ፍላጭ


A... ... ...
#JOIN_US➻ @fkrbefkr143
➻ @fkrbefkr143